
በአፍሪካ እየተባባሰ የመጠው የደኅንነት እጦት ችግር እንዲሁም የምግብ እጥረት ቀውስ የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ዋነኛ አጀንዳዎች እንደሚሆኑ ተገለጸ። የአፍሪካ ኅብረት የሚኒስትሮች ጉባኤ ቀድሞ የተጀመረ ሲሆን፣ የመሪዎች ጉባኤ ደግሞ ከነገ ቅዳሜ እና እሁድ የካቲት 11 እና 12/2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post