የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በመጥለፍ የተከሰሱ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ኅዳር 24 እና 25/2012 በመጥለፍ በእነ ከሊፋ አብዱረህማን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ከተከሰሱት 17 ግለሰቦች መካከል ዘጠኙ ባሳለፍነው ሐሙስ ሐምሌ 30/2012 በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በሦስት የሽብር ወንጀል የተከሰሱት ተከሳሾቹ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው የተከሰሱበት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply