በትላንትናው ዕለት የገና በዓልን አክብረናል፡፡ ሁላችንም እንደየአቅማችን ጓዳችንን ሞላልተን ማዕዳችንን አሳምረናል፡፡በዚህ ወቅት ታዲያ ማንነታችን የሚለካበት ስራ ይጠብቀናል፡፡
በየዙሪያችን የተቸገሩ ይኖራሉና እነርሱን ማሰብ ይጠበቅብናል፡፡
“ደግነት ለራስ ነው” የሚል አባባል አለ፡፡
በርግጥም ለሰው መልካም ማድረግ ይላሉ ተመራማሪዎች፤ ደስታን የሚፈጥሩ ሆርሞኖችን በመልቀቅ የልብ ምትን በማረጋጋት የውስጥ ሰላምን ይፈጥራል፡፡
የዛሬው ንቃታችን ደግነት ላይ ያተኩራል፡፡
አዘጋጅ፡ ክብሮም ወርቁ!!
ቀን 30/04/2013
አሐዱ ንቃት
Source: Link to the Post