የዲጂታል መታወቂያ ህትመትና ሥርጭት በክፍለ ከተማ ደረጃ ለማከናወን የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ እንደገለጸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ የዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት በማዕከል ደረጃ በማህተም ለሁሉም ክፍል ከተማ ሲያሰራጭ የነበረውን አሰራር ቀይሮ ህትመቱ በከተማ ባሉ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ደረጃ ለመስጠት በዝግጅት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply