“የዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከፍተኛ ዕድገት እያስመዘገበ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም ኀላፊዎች እና ተወካዮች በተገኙበት የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ ስትራቴጂክ ተደራሽነት፣ ደኅንነት እና ቅልጥፍና በዘርፉ የመጡ ለውጦች ላይ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ በማለም ነው። የብሔራዊ ባንክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply