👉በአገልግሎቱ ላይ ችግሮች እንዳያጋጥሙ ዝግጅት ማድረጋቸውን ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገልጸዋል። አዲስ አበባ: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የተጀመረው የነዳጅ ግብይትም በዘርፉ የሚያጋጥመውን ማጭበርበር ለማስቀረት ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ተብሏል። ነዳጅ በዲጂታል ግብይት እንዲፈጸም የተፈለገው ግብይቱን ለማዘመን እና ማጭበርበርን ለመቀነስ እንደኾነ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ገልጸዋል። መንግሥት የነዳጅ ድጎማን […]
Source: Link to the Post