”የዲፕሎማሲ ሥራን በጥበብ እና በእውቀት ማከናወን ይገባል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በበርካታ ለውጦች ውስጥ እያለፈ ያለውን የዓለም ጂኦ ፖለቲካ ባገናዘበ መንገድ በጥበብ እና በእውቀት የዲፕሎማሲ ሥራን ማከናወን እንደሚገባ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች ጋር የትውውቅ እና የውይይት መርሐ ግብር አካሂደዋል። አምባሳደር ታዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተቋም ደረጃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply