የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች ዘላቂ ሰላማቸውን ለማረጋገጥ ከሠራዊቱ ጋር በጋራ እንደሚሠሩ አረጋገጡ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች ከጎጃም ኮማንድፖስት አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ እንደተናገሩት ፣ “ፅንፈኛው ምንም ዓላማ የሌለው እና የግል ጥቅሙን የሚያግበሰብስ በመሆኑ ንብረታችንን ይዘርፋል፣ የገንዘብ መዋጮ በየጊዜው አስገድዶ ይሰበስባል፤ ሕዝቡ የልማት ሥራ እንዳይሠራ እያደረገ ይገኛል ስለዚህ ከፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ሰላማችን ለማረጋጋጥ እንሠራለን” ብለዋል፡፡ በአካባቢው የሚገኘው ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ለውጊያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply