የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት አማራና አፋር ክልሎችን ጎበኙ

ከ150 በላይ የሚሆኑ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት፣ ዲፕሎማቶችና የውጭ መገናኛ ብዙኃን ባልደረቦች የሚገኙባቸው ቡድኖች በጦርነቱ ጉዳት የደርሰባቸውን የአፋርና የአማራ አካባቢዎች ጎብኝተዋል።

በመልሶ ማቋቋሙ ሥራ ውስጥ እንደሚሳተፉና ወደየመጡበት ሲመለሱም የደረሰውን ጉዳት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲገነዘብ ለማድረግ እንደሚጥሩ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply