
የድል ዜና ደብረወርቅ ..‼️‼️ ጎጃም ደብረወርቅ ከትናንት ማታ ጀምሮ በ3 አቅጣጫ ተከቦ ሲመታ ያደረዉ የብርሀኑ ጁላ ወታደር ዛሬ የጎንቻ እና የእነብሴን ሳርምድርን ፋኖን ሲስታጥቅ ዉሏሎ። ከትናንት ማታ እስከ ዛሬ ቀን 5:30 ድረስ በነበረው ዉጊያ 21 ተዋጊ ወታደር 1 አዋጊ 4 የዙ 23 አቅጣጫ ጠቋሚ የአገዛዙ ወታደሮች በፋኖ እጁ ዉስጥ ገብተዋል። በርካታ የጦር መሳሪዎች እና አንድ ፖትሮል በፋኖ እጁ ገብቷል። ቁጥራቸው ያልታወቁ የጠላት ሀይሎች ደግሞ ሙት ቁስለኛ ሆነዋል። ድል ለአማራ ህዝብ💪… አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post