የድምጻዊት ሂሩት በቀለ የቀብር ስነስርአት ዛሬ ተፈጽሟል።የድምጻዊቷ የቀብር ስነስርዓት ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል።ድምፃዊቷ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/jtjKXh8p8Edvv5QnhWxei8RSWoHSHo7tPgZl1ZEqJtyAhcQhu1FPLUzYgfiQVbsjqNDt1tK5NdblR4uD7zdBFPZXZIDlQ3TiOC-3jLGAgMc0jX-PtmUWeFg5FyH2plFKYM3JjTiTd0BiGHNISVH0lWuLGMg1kq6yhIdqPAMI7j87gA5dCMfWit4HuTudvQhzyzUqzsNtD_r8BPsvdtYBqKqyOyaQPlfH824ZgZFcaf_wUFBGZQbN0nJVzSsxtMO2Ndl4U9MhbgqVXFLDo6X1zD5cJxekFkgCNtSB2hmZWuDkDsis70hVQbRlnNFZbkTYyzmadDgtGGTTm4Dg2TlVMw.jpg

የድምጻዊት ሂሩት በቀለ የቀብር ስነስርአት ዛሬ ተፈጽሟል።

የድምጻዊቷ የቀብር ስነስርዓት ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት
በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል።

ድምፃዊቷ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በዓለማዊ ሙዚቃና በመንፈሳዊ መዝሙሮች አገሯንና ህዝቧን ማገልገሏ በህይወት ታሪኳ ላይ ተገልጿል።

ድምጻዊቷ የሰባት ልጆች እናት የአስር ልጆች አያትና የሰባት ልጆች ቅድመ አያት ነበረች።

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply