You are currently viewing የድምፀ ወያኔ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ጋዜጠኞች ከተቋሙ ጋር የገቡበት ውዝግብ – BBC News አማርኛ

የድምፀ ወያኔ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ጋዜጠኞች ከተቋሙ ጋር የገቡበት ውዝግብ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0942/live/cfe94d40-c0f4-11ed-94ce-7188b50f4611.jpg

ለሁለት ዓመታት ያህል በጦርነት ውስጥ በቆየችው ትግራይ ካሉት የመገናኛ ብዙኃን መካከል አንዱ በሆነው የድምፀ ወያኔ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ውስጥ የሚሠሩ በርካታ ጋዜጠኞች ሥራቸውን የለቀቁ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ለመልቀቅ ደብዳቤ ማስገባታቸው ተነግሯል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply