የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሐውልት ተመረቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልክ የዛሬ ዓመት በድንገት ሕይወቱ ያለፈው የዝነኛው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው:: ዛሬ ማለዳ የድምፃዊው ቤተሰቦች፣ የሙያ አጋሮች እና አድናቂዎች በተገኙበት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን የማዲንጎ ሐውልት ተመርቋል:: ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር ቆይታ ያደረገው የማዲንጎ የሙያ ባልደረባ አርቲስት ብርሀኑ ተዘራ በቀጣይ በድምፃዊው ተጀምረው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply