# የድረሱልን ጥሪ ከወለጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሊያውቅልን ይገባል። ዳግማዊ #ጊምቢ ቶሌ ቀበሌ አይነት ዘግናኝ ጭፍጨፋ በንፁሃን ላይ ሊደርስብን ነው። ድረሱልኝ ይላሉ። ኦነግ ሸ…

# የድረሱልን ጥሪ ከወለጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሊያውቅልን ይገባል። ዳግማዊ #ጊምቢ ቶሌ ቀበሌ አይነት ዘግናኝ ጭፍጨፋ በንፁሃን ላይ ሊደርስብን ነው። ድረሱልኝ ይላሉ። ኦነግ ሸኔ በሶስት የወለጋ ወታደራዊ ካምፖቹ ውስጥ መኖሩን የተረጋገጠ መረጃ ደርሶናል።… የ ቦታዎቹ ሰምና መጠሪያ 1- ዋዩ ጡቃ 2- ጉልሶ 3- ዋዩ ጡቃ = ለመከላከያ የሚያዳግት ከፍተኛ የሆነ የሀይልና የከባድ መሳርያ ክምችት ያለበት ስፍራ ነው። #ጉልሶ አሶሳ ስር እምትገኝ ሰትሆን ለመደበቂያነት የሚጠቀሙባትት ሰትሆን አሁን ላይ ሁሉት ቦታዎች አማራን የማፅዳት Operation ላይ ናቸው። በፍጥነት መከላከያ በቦታው ካልደረሰ ዳግማዊ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ይደገማል ሲሉ ኗሪዎቹ ለአጉልዞ ጥያቄ ገልፀዋል። © አጉልዞ ጥያቄ ፎቶ:- ከፋይል ሰ.ሜሪካ :- ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply