የድሬዳዋ በጎ ፈቃደኞች እና ወዳጆች ያቋቋሙት የኩላሊት እጥበት ማዕከል አገልግሎት ጀመረ

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-fb1e-08db8c6930f2_tv_w800_h450.jpg

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፥ በጎ ፈቃደኞች፣ በውጭ የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆች እና ወዳጆች፣ እንዲሁም ባለሀብቶች በመተባበር ያቋቋሙት፣ የኩላሊት እጥበት ማዕከል ሥራ ጀመረ።

የእጥበት ማሽኖቹ፣ በድሬዳዋ ከተማ ያለውን የኩላሊት እጥበት ሕክምና እጥረት የሚያቃልሉና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመኾን የሚወጣውን ከፍተኛ ክፍያ የሚያስቀሩ ናቸው፤ ተብሏል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply