
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርዓት ውስጥ ከተዋቀሩት ክልሎች በተጨማሪ ከሚጠቀሱት ሁለት የከተማ አስተዳደሮች አንዷ ድሬዳዋ ናት። ይህ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አወቃቀር ጉዳይ ለዘመናት ቅሬታ እና ጥያቄ ሲነሳበት ቆይቷል። አሁንም በከተማዋ ልማትና ዕድገት ላይ አስከትሎታል በተባለው ችግር ምክንያት አንድ የምክር ቤት አባል ካነሱት ሃሳብ አንጻር መነጋገሪያ ሆኗል። የድሬዳዋ አስተዳደር አመሰራረት፣ የገጠሙት ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎቹ ምንድን ናቸው?
Source: Link to the Post