የድጋፍ ሰልፎች በሶማሌ ክልል ከተሞች

https://gdb.voanews.com/7DF46B81-2029-4806-9859-A27C3B48C3EB_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpg

በሶማሌ ክልል የሚገኙ 10 ከተሞች የመከላከያ ሰራዊቱን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። በጂጂጋ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ተጠባባቂ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ህወሓት ጦርነት የከፈተው ጥቃት ስለደረሰበት ሳይሆን ሃገሪቱን ለማፍረስ ለ40 ዓመታት የሸረበው ሴራ ስለከሸፈበት ነው ብለዋል።

የከተሞቹ ነዋሪዎች ከመከላከያ ሰራዊቱ ጎን እንደሚቆሙ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply