የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ውል ለተጨማሪ ሶስት ወራት ተራዘመ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ከመስከረም 4/2014 ጀምሮ ለሶስት ወራት እስከ ታህሳስ 3/2014 አራዝሟል፡፡ በመዲናዋ ድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ወደስራ ከገቡ በኋላ በአማካይ 3 መቶ 92 አውቶቡሶች በየቀኑ አገልግሎት እንዲሰጡ በመደረጉ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ እንዲሻሻል አስተዋጽኦ ማበርከታቸው ተገልጿል፡፡…

Source: Link to the Post

Leave a Reply