የዶናልድ ትራምፕ ነውጠኛ ደጋፊዎች በአሜሪካ ምክር ቤት ላይ ወረራ ፈጸሙ – BBC News አማርኛ

የዶናልድ ትራምፕ ነውጠኛ ደጋፊዎች በአሜሪካ ምክር ቤት ላይ ወረራ ፈጸሙ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6FC9/production/_116371682_p0938l3w.jpg

የአገሪቱ ሕዝብ እንደራሴዎች ተሰብስበው ቀጣዩ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የምርጫ ውጤት ዙሪያ በመነጋገር ላይ ሳሉ ነው በድንገት በሺህ የሚቆጠሩ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ምክር ቤቱን ሰብረው የገቡት። ይህ አስደናቂና ያልተጠበቀ ክስተት በሚሆንበት ጊዜ በስብሰባ የነበሩ የሕዝብ እንደራሴዎች በፖሊስ ታጅበው ወዳልታወቀ ስፍራ ተወስደዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply