የጀርመን መንግሥት ለስምንት ሆስፒታሎች የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመን መንግሥት በጀርመን ልማት ባንክ አማካኝነት ለስምንት የማስተማሪያ ሆስፒታሎች የ 3 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የሕክምና ቁሳቁሶቹም የትምህርት እና የጤና ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች፣ የጀርመን ልማት ባንክ ተወካይ፣ የጀርመን ኤምባሲ እና የሆስፒታሎቹ ኀላፊዎች በተገኙበት ርክክብ ተደርጓል። ድጋፍ የተደረገላቸውም ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል፣ ፈለገ ሕይወትአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ ጥቁር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply