የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከሀንጋሪ አቻቸው ጋር ያደረጉትን የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አስራ ስድስቱን መቀላቀል ችለዋል። ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን ግቦችን…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/Zsz1zlyoTOaAjKfd7gGJ9adsJAPtuD4W6zGYNFdUnThTVqodKq9MVkGfcfALG8y1iG3HtqhA4Rzm4hH4z9ZNSmkQTF47_kkef09CwPkkgZdVjXDubYA7Xt1qhJTybaQif00sf9SlrSMfr2rfo0U-VOoNhrEotP0ts2nKfUqVN11rLeFi-wUGyV1uj9HC1gpeNQfNg5AiQ4d181Vo11rGeYB-KP7_4sjKLMYQ-Q0cfu1DO-xs9EalrLXltSZlfff3QQ8_f4kWfE4qQ8cLK7Y-ko_ATSXMYEKS-vsSamhnfqN_ZHOWcQ1UyS4CJOzUZNvdKDg6twbO0RHg6kMCBy-SEA.jpg

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከሀንጋሪ አቻቸው ጋር ያደረጉትን የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አስራ ስድስቱን መቀላቀል ችለዋል።

ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን ግቦችን ጀማል ሙሲያላ እና ኢልካይ ጉንዶጋን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

የአውሮፓ ዋንጫው አዘጋጅ ሀገር ጀርመን የምድብ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ብሔራዊ ቡድን ሆነዋል።

ጀርመን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዋን እሁድ ከስዊዘርላንድ ጋር የምታደርግ ሲሆን ሀንጋሪ በበኩሏ ከስኮትላንድ ትጫወታለች።

በጋዲሳ መገርሳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply