ሰሞኑን በጀርመን መፈንቅለ መንግሥት ሴራ ተጎንጉኗል በሚል በርካቶች በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
ይህ የአፍሪካ ብቻ ዜና የሚመስለው ነገር እንዴት በጀርመን ተሰማ ያሉ ብዙ ናቸው። በምሥራቅ ጀርመን የምትገኘውን ‘ደችላንድ’ ስለማያውቋት ነው እንደዚያ ያሉት። የዚህ መንደር ልብ ተራራ ነው።

Source: Link to the Post