
#የጀግናው ብ/ጄ ተፈራ ማሞ ህመም ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ መምጣቱን ወ/ሮ መነን ኃይሌ ከአሻራ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ይገልፀዋል። ስለሆነም እኒህን የጦር መሀንዲስ ህይወት የመታደግ እጣ ፋንታ በእኛ ላይ የተጣለ ግዴታ መሆኑን በመረዳት እርብርብ ማድረግ አለብን። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post