የጀግናው አርበኛ ክቡር ራስ አሞራው ውብነህ ተሰማን ታሪክ የሚዘክር መጽሀፍ በጎንደር ከተማ ተመረቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ…

የጀግናው አርበኛ ክቡር ራስ አሞራው ውብነህ ተሰማን ታሪክ የሚዘክር መጽሀፍ በጎንደር ከተማ ተመረቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በልጃቸው ወ/ሮ ኢትዮጵያን ውብነህ ተሰማ የተዘጋጀው መፅሀፍ የጀግናው አርበኛ ክቡር ራስ አሞራው ውብነህ ተሰማ ታሪክ የሚዳስሰው መፅሀፍ ምርቃት በጎንደር ከተማ ሀይሌ ሪዞርት የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም በርካታ እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply