#የጀግና_ሰማእታት_መታሰቢያ_በራያ_ቆቦ ✅-Share በዛሬው ቀን በርካታ ህዝብ እና የጥምር ሀይሉ አመራሮች እና አባላት በተገኙበት በራያ ቆቦ ከተማ ሰማእታት በሻማ ማብራት የመዘከር ፕሮ…

#የጀግና_ሰማእታት_መታሰቢያ_በራያ_ቆቦ ✅-Share በዛሬው ቀን በርካታ ህዝብ እና የጥምር ሀይሉ አመራሮች እና አባላት በተገኙበት በራያ ቆቦ ከተማ ሰማእታት በሻማ ማብራት የመዘከር ፕሮግራም ተደርጓል ከጥቅምት 24 ቀን ከ2 ዓመት በፊት ጀምሮ እስካሁን ለተሰው የጥምር ጦር አባላት እና ለተገደሉ ንፁሃን በሙሉ የመታሰቢያ ፕሮግራም አካሂደዋል:: ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ለሃገራቸው በክብር መስዋዕትነት ለከፈሉ ለጥምር ጦሩ ጀግኖች የሃገር መከላከያ ሰራዊት ለአማራ ልዩ ሃይል ፋኖና ሚሊሻ የመታሰቢያ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ በመታሰቢያ ፕሮግራሙ ላይም የትግራይ ወራሪ ሃይልን ህወሓት ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደሚታገሉ ከተሳታፊዎች ጠንከር ያለ መልዕክት ተላልፏል ሰማእትነት የከፈሉ ወገኖቻችን አላማ በአስተማማኝ ሁኔታ ሁሉም ግብ እንዲያደርስ ጥሪ ቀርቧል። ጥቅምት 27/2015 አ.ም ራያ ቆቦ ራያ ቆቦ ጢነኞቹ “ፋኖነት ለኢትዮጵያዊነት ህያው ምስክር ነው፡፡” ዘገባውን ያደረሰን Yergalem Tadesse ላኮመልዛው ነው ። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply