የጀግኖች አርበኞችን ተጋድሎ የሚዘክር አውደርእይ ተከፈተ

ዕረቡ ሚያዚያ 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመፃህፍት አግልግሎት የኢትዮጵያ የድል በዓል ቀንን ምክንያት በማድረግ በተቋሙ ካሉ የመዛግብት ስብስብ መሀል የጀግኖች አርበኞችን ተጋድሎ የሚዘክር አውደርእይ ከፍቷል። የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝደንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ አውደርእዩን በከፈቱበት ወቅት…

The post የጀግኖች አርበኞችን ተጋድሎ የሚዘክር አውደርእይ ተከፈተ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply