የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 12 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 12 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድርጓል። በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ የተሽከርካሪ ድጋፉን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ አስረክበዋል። እንደ ኢዚአ ዘገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ እና የተሳካ እንዲኾን ኮሚሽኑ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply