የጅጋ ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት ከጅጋ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በአካባቢው ሰላም ዙሪያ መክሯል። የምሥራቅ ዕዝ ኮር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ኮሎኔል ሰጥዬ አራጌ፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ አበባው አንተነህ እንዲሁም የምዕራብ ጎጃም ዞን የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ሙላት ጌታቸው በምክክሩ ተገኝተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply