የገለልተኛ ተቋማት ግንባታ ሂደት

በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተፈጠሩ ግጭቶች ክፉኛ ዋጋ አስከፍለዋል፡፡አሁንም ያሉና መፍትሄ ያላገኙ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ለዚህ ችግር መነሻ ምክንያት ተብሎ ከሚጠቀሱት ምክንያቶች ውስጥ የፖለቲካው አካሄድ አንዱ ቢሆንም በርካታ ተያያዥ ጉዳዮች እንዳሉ እሙን ነው፡፡

በሐገሪቱ ለሚፈጠሩ ችግሮች እልባት ለመስጠት ነጻና ገለልተኛ ተቋም መኖርና በሳል አመራር ማፍራት በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡መንግስት ወደ መንበረ ስልጣኑ ሲመጣ ገለልተኛ የሆኑ ተቋማት እዲኖሩ በትኩረት እሰራለው ማለቱ ይታወቃል፡፡ በሐገራችን ለሚነሱ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ገለልተኛ የሆኑ ተቋማት ማፍራት ላይ ምን ተሰርቷል፡፡ ችግሮችና መፍትሄዎቹስ ምንድናቸው አሁንስ ምን እየተሰራ ነው ሲል አሐዱ የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግሮ በዕለቱ አጀንዳ ተመልክቶታል፡፡

ቀን 17/05/2013

አዘጋጅ፡ፀጋነሽ ደረጄ!!

አሐዱ አጀንዳ!!

The post የገለልተኛ ተቋማት ግንባታ ሂደት appeared first on አሐዱ ቲቪ እና ራድዮ 94.3.

Source: Link to the Post

Leave a Reply