የገለጉ ከተማ ነዋሪዎች የንጹህ መጠጥ ውኃ ችግራቸው እንዲፈታ ጠየቁ።

ገንዳ ውኃ :መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከገለጉ ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በገጠራማው የሀገሪቱ ክፍል አንድ ሰው በቀን 40 ሊትር ውኃ ማግኘት እንዳለበት በስታንዳርዱ ተቀምጧል። እስከ 25 ሺህ የሚጠጉ የቋራ ወረዳ ገለጉ ከተማ ነዋሪዎች ግን 10 ሊትር ውኃ እንኳ በቀን ማግኘት አልቻሉም። በገለጉ ከተማ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች በከተማዋ ባጋጠመው የውኃ ችግር የወንዝና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply