“የገበያ ማዕከላትን በማስፋት በከተማ አሥተዳደሮች በሁለት ወር በከተሞች ደግሞ በሦስት ወር አንድ ጊዜ ኢግዚቢሽን እና ባዛር ይዘጋጃል” ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር)

ደሴ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች ኤግዚቢሽን እና ባዛር በደሴ ከተማ ተከፍቷል፡፡ በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስተባባሪነት የደቡብ ወሎ ዞን፣ የኮምቦልቻ እና ደሴ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያዎች በቅንጅት ገበያውን ለማረጋጋት በደሴ ከተማ ኤግዚቢሽን እና ባዛርን አስጀምረዋል፡፡አሚኮ ያነጋገራቸው የባዛሩ አዘጋጆች በ2016 ዓ.ም “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ መልዕክት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply