“የገበያ ትሥሥር እጥረት ለኪሳራ እየዳረገን ነው” በወልቃይት ጠገዴ ሽንኩርት አምራች ባለሃብት

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከሰሊጥ፣ ከማሾ፣ ከአኩሪ አተር፣ ከጥጥ እና ሌሎች ሰብሎች በተጨማሪ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ፍራፍሬ በስፋት ይመረታል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ ባለሃብቶች የተከዜን ወንዝ በመጠቀም አትክልት እና ፍራፍሬ በስፋት ማምረት መጀመራቸውን ተናግረዋል፡፡ እያመረቱት ያለው የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርት ታዲያ የገበያ ትሥሥር ባለመኖሩ ለኪሳራ እየተዳረጉ መኾናቸውን ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply