የገቢዎች ሚኒስቴር በአምስት ወራት ውስጥ ከ126 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ሚኒስቴሩ በአምስት ወራት ውስጥ ከ126 ነጥብ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰብ እና ከዕቅድ በ…

https://cdn4.telesco.pe/file/g3baILuRZRgpMXxsH7ebVgmykkuC79QcS2KPLYQMBwOZXfAYID-hTxtSugHB8DEhx_6C_iAk4xQPgWTjIPWIxs4hOw6X0pt2zB_0BixW7k-LTaLXT8S15aqrQzytI4lDlz-lUv021kSb0EGmy172Ya1mvEbr-9c79BMP_WwNhZU_LILo_53n38NyCkLPLeebxSf3Drfaq8bzTKQ1HjTQfnRjUKNgGV2xwzrSupaeS_9phTH0F8sWJng-oqdnWNoKxIN9qlrsfQHvvOX-xRdLmGpJdbfP3XhLn4L26taCg56rOVMB7UdAPhXYZeni6dHbr6G9QijJ8kgrKgYhoYKQcA.jpg

የገቢዎች ሚኒስቴር በአምስት ወራት ውስጥ ከ126 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ በአምስት ወራት ውስጥ ከ126 ነጥብ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰብ እና ከዕቅድ በላይ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ተናግሯል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወ/ሮ ኡሚ አባጀማል የተሻለ ገቢ ለመሰብሰብ በተደረገ ርብርብ በያዝነው በጀት… https://ethiofm107.com/2020/12/15/የገቢዎች-ሚኒስቴር-በአምስት-ወራት-ውስጥ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply