የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 9 ወራት 374.20 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ሚኒስቴሩ ባለፉት 9 ወራት 391.34 ቢሊዮን ገቢ የመሠብሠብ ግብ አስቀምጦ 374.20 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን ገልጸዋል። ይኽም የእቅዱን 95.62 በመቶ እንደማለት ነው። አፈጻጸሙ ከባለፈዉ በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ43.27 ቢሊዮን ብር ወይም የ25.54 በመቶ ብልጫ ማሥመዝገቡን ሚኒስትሯ ገልጸዋል፡፡ ለዚህ ውጤታማ ገቢ አሠባሠብ የሚኒስቴር መሥሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply