የገቢዎች ሚኒስቴር ጣናንን ከእንቦጭ  ለመከላከል 13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ታህሳስ 10 2013 ዓም አሻራ ሚዲያ ባህር ዳር   የገቢዎች  ሚኒስትሩ  አቶ ላቀ አያሌው በፊስቡክ  ገፃ…

የገቢዎች ሚኒስቴር ጣናንን ከእንቦጭ ለመከላከል 13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ታህሳስ 10 2013 ዓም አሻራ ሚዲያ ባህር ዳር የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በፊስቡክ ገፃ…

የገቢዎች ሚኒስቴር ጣናንን ከእንቦጭ ለመከላከል 13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ታህሳስ 10 2013 ዓም አሻራ ሚዲያ ባህር ዳር የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በፊስቡክ ገፃቸው እንዳሳወቁት ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ በመጀመሪያ ቃል የተገባው 12.5 ሚሊየን የነበረ ቢሆንም፣ከሰራተኞች በማውጣጣት 13 ሚሊየን ብር ዛሬ ለክልሉ መንግስት ገቢ ሆኗል፡፡ አቶ ላቀ አያሌው ጣናን መንከባከብ የሀገር ብቻ ሳይሆን የዓለም ጉዳይ ነው ብለዋል፡፡ ጣናን ለመንከባከብ እና ለመጠበቅ የሚደረገው ጥረት በየዘርፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply