“የገና በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር ገብተዋል”፦ ፖሊስ

ሐሙስ ታህሳስ 28/2014 (አዲስ ማለዳ) የገና በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ታህሳስ 29 ቀን 2014 በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በከፍተኛ ድምቀት የሚከበረው የገና በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት የጋራ እቅድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply