
አውሮፓ እና አሜሪካንን ጨምሮ በርካታ የዓለም አገራት ክርስቲያኖች የገና ወይም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን የሚያከብሩት ከዘመን መለወጫቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ታኅሣሥ አጋማሽ ላይ ነው። ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብፅ እንዲሁም የተወሰኑ ሌሎች የአውሮፓ አገራት ግን የገና በዓልን ዛሬ (ታኅሣሥ 29) እያከበሩ ይገኛሉ። ይህ ልዩነት ከምን የመነጨ ነው? ከኢትዮጵያ በተጨማሪ የትኞቹስ አገራት የልደት በዓልን ዛሬ እያከበሩ ነው?
Source: Link to the Post