የገና በዓል ገበያ በአዲስ አበባ እና በአምቦ ከተሞች

https://gdb.voanews.com/AFE118F6-6F90-4091-B7DE-C5A265C82F7F_cx0_cy17_cw0_w800_h450.jpg

በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ የገበያ ስፍራዎች የገና ዋዜማ ገበያ ሁኔታን ቃኝተን ከሸማቾች የተለያዩ አስተያየቶች አግኝተናል።

አንዳንዶቹ የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ሲናገሩ ሌሎቹ ደግሞ መቀነሱን ይገልፃሉ። የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ጥንቃቄ በተመለከተ ግን መዘናጋቱ እንዳለ ገልፀዋል።

በሌላም በኩል በአምቦ ከተማ የገና ዋዜማ ገበያ ሞቅ ደመቅ ብሎ ውሏል። በጉ፣ ፍየሉ፣ ዶሮው፣ እንቁላሉ ሁሉም በየፈርጁ ለገበያው ድምቀት ሰጥቶታል። የስጦታ እቃ ሽያጩም ድባቡን ሸብረቅ ማድረጉን ዘጋቢያችን በገበያ ስፍራዎች ተገኝቶ ቃኝቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply