የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ የቀረጥ አዋጅ ማዘጋጀቱን አስታወቀ

የአምራች ዘርፉን ለማበረታት የታሰበ ነው የኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ የቀረጥ አዋጅ ማዘጋጀቱን ገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ገለጹ። አዋጁ በቀረጥ አሰራር የሚታዩ ክፍተቶችን ሙሉ በሙሉ የሚፈታ አንደሆነ ሚኒስትር ዴኤታው ተናግረዋል። አዋጁ የመጀመሪያ ውይይት ላይ መሆኑን አስታውቀዋል። አክለውም የሚቀጥለው ሳምንት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply