የገንዳ ውኃ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን መንገድ መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ መንገድ መምሪያ ኀላፊ ዓባይነው ወረታው ከገንዳ ውኃ አቸራ የሚያገናኘው የገንዳ ውኃ ወንዝ ኮንክሬት ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን ተናግረዋል። ከክልሉ መንግሥት በተገኘ 35 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባው ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ከ50 ሺህ በላይ የኀብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ብለዋል። በዞኑ የኮንክሬት ድልድዮችን ጨምሮ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply