=======ጉዳያችን=======ኢትዮጵያ ጥንታዊት ሃገር፣ቀደምት የመንግስት ስሪት ያላት፣ሕግ ስጋዊ እና ሕግ መንፈሳዊ ከራሷ አልፎ ለዓለም ሕግ አስተዋጽኦ ያደረገች ጥንታዊት ምድር። ይህች ታላቅ ሃገር ስሟ ገንኖ እና ነፃነቷን አስጠብቃ የኖረችበት አንዱ እና ዋናው ምሰሷዋ የንጉሥ ዘውድ ምልክት ያላት ሃገር ስለሆነች ነው።ይህንን ምሰሶዋን፣ የህዝብ ብሶት አስታኮ የኢትዮጵያ ህዝብ (አሁንም ገና በቂ ምርምር ቢያስፈልግም) በ1966 ዓም አፍርሷል።ይህንን የኢትዮጵያ ምልክት በማፍረስ ሥራ ላይ በአንድም በሌላም የተሳተፉ የእኛ ታላላቆች የምሰሶው መኖር ቢያንስ አደጉ በሚባሉ ሃገሮች እንዳለው ለምልክት ማስቀመጥ እና በአስቸጋሪ ጊዜ
Source: Link to the Post