የጉህዴንና ቤህነን አመራሮችና አባላት ከእስር መለቀቃቸውን

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-1698-08db2b0cbc12_tv_w800_h450.jpg

የጉምዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን) ከ370 በላይ በእስር ላይ የነበሩ አመራሮቹና አባላቱ መለቀቃቸውን አስታወቀ። በተያያዘ ዜና 70 የሚሆኑ አመራሮቹና አባላቱ ከእስር መለቀቃቸውን የጉሙዝ ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ አስታውቋል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሀሩን ኡመር የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶቹ አመራሮችና አባላት በእርቅና ምህረት ከእስር መለቀቃቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply