የጉምዝ ታጣቂዎች ድጋሜ በአማራ ክልል ጥቃት ፈፀሙ          አሻራ ሚዲያ     ታህሳስ 12/2013 ዓ•ም ባህርዳር እልባት ያልተበጀተለት የመተከሉ የጉሙዝ ታጣቂዎች…

የጉምዝ ታጣቂዎች ድጋሜ በአማራ ክልል ጥቃት ፈፀሙ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 12/2013 ዓ•ም ባህርዳር እልባት ያልተበጀተለት የመተከሉ የጉሙዝ ታጣቂዎች…

የጉምዝ ታጣቂዎች ድጋሜ በአማራ ክልል ጥቃት ፈፀሙ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 12/2013 ዓ•ም ባህርዳር እልባት ያልተበጀተለት የመተከሉ የጉሙዝ ታጣቂዎች ዛሬ ታህሳስ 12/2013 በአማራ ክልል አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ኩይሳ በተባለ ቦታጥቃት መፈፀማቸውን የጓንጓ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ገለፀ። የቀበሌዋ ነዋሪ የሆኑ የአይን እማኞች እንደተናገሩት በአርሶ አደሮች ላይ በከፈተው ጥቃት አንድ (1)አርሶ አደር ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል ሲል ገልጸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply