“የጉራጌ ማሕበረሰብ ባሕላዊና ታሪካዊ እሴቶች በዩኔስኮ እንዲመዘገቡ ጥረት እየተደረ ነው” የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ስድስተኛው ”መሥቀል በጉራጌ ”ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን ምሁርአክሊል ወረዳ በተክለሃይማኖት ቀበሌ ተካሂዷል። በዚህ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤልያስ ሽኩር የጉራጌ ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት (ቂጫ)፣ ቤት አሠራር፣ የጉራጌ ክትፎና ቁሳቁሶች እንዲሁም ጆፎሮ (የጉራጌ መንደር አመሰራረት) በዩኔስኮ እንዲመዘገቡ እንሠራለን ብለዋል። የጉራጌ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ላጫ ጋሩማ መሥቀል በሁሉም የኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply