የጉራጌ ወጣቶች “የወገን ደም ደማችን ነው” በማለት በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸሙን የጅምላ ፍጅት አወገዙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ…

የጉራጌ ወጣቶች “የወገን ደም ደማችን ነው” በማለት በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸሙን የጅምላ ፍጅት አወገዙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ የጉራጌ ወጣቶች “የወገን ደም ደማችን ነው” በማለት በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል አውግዘዋል። የጉራጌ ክልልነትን አስመልክቶ ጥያቄያቸውን ለማቅረብ በአደባባይ ሰልፍ የወጡ የጉራጌ ተወላጆች ናቸው “የወገን ደም ደማችን ነው” የሚል መልዕክት ያስተላለፉት። የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች “መብታችን ይከበር” በማለት መጠየቃቸውም በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች ተላልፏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply