የጉድ ቀን አይባላል😄 በተመረቀ በ4ኛ ቀኑ የፈረሰው ድልድይ! ስቶክሆልም :- ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ድልድዩ የተገነባው አማራ በማዕከላዊ ጎን…

የጉድ ቀን አይባላል😄 በተመረቀ በ4ኛ ቀኑ የፈረሰው ድልድይ! ስቶክሆልም :- ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ድልድዩ የተገነባው አማራ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ በድብራሶና በፃድቃን ቀበሌዎች መካከል ልዩ ስሙ ትሃ በሚባል ቦታ ነው። 1ሚሊዮን 488 ሽህ 537 ብር ወጭ ተደርጎበት በ4 ቀናት የፈረሰውን ድልድይ የተገነባው በግብርና ዕድገት ፕሮግራም (AGP) የገንዘብ ድጋፍ ነው ተብሏል።ይህንን የእግረኛ መተላለፊያ ድልድይ ሰኔ 29 ቀን 2014 ተመረቀ ሀምሌ 3 ቀን 2014 ፈረሰ።የወገራ ወረዳ ግብር ጽ/ቤት ኃላፊ እነ ዶ/ር ምስጋናው ታከለ መርቀው ከቦታው ሳይመለሱ በሚመስል ፍጥነት የፈረሰበት ሚስጢር ምንድነው? ይፈተሽ‼ © Wollo Tv – ወሎ ቲቪ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply