የጉግል ዋና ሥራ አስፈጻሚ በትምኒት ጉዳይ ይቅርታ ጠየቁ – BBC News አማርኛ

የጉግል ዋና ሥራ አስፈጻሚ በትምኒት ጉዳይ ይቅርታ ጠየቁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1A5D/production/_115994760_f6d17b06-442e-46e1-a6f4-b48ecfd700eb.jpg

የጉግል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሱንድራ ፒቻኢ ትምኒት ከሥራዋ የለቀቀችበትን ሁኔታ በማስመልከት ይቅርታ ጠይቀዋል። ይሁን እንጂ የጎግል አለቃው ትምኒት እንዴት ልትባረር እንደቻለች ይሁን ከጉግል መባሯሯንም አላረጋገጡም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply