የጊኒ ዎርምን ለማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው

የጊኒ ዎርምን ለማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢትዮጵያ የጊኒ ዎርምን ማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

መርሃ ግብሩ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡

በመድረኩ ጊኒ ዎርምን ለማጥፋት ዋና ዋና ተግዳሮቶች እንደሚለዩም ገልጸዋል፡፡

እንዲሁም የባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ሁለገብ ትብብርን ይበልጥ በማጠናከር በሽታውን ጨርሶ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት የሚያስችሉ አዳዲስ ስትራቴጂዎችን በመንደፍ ላይ እንደሚያተኩሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

 

The post የጊኒ ዎርምን ለማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply