የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ የወጣው እጣ ውድቅ ተደረገየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ20/80 እና የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ውድቅ አደረገ።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ25 ሺሕ 4…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/nq_wtp4ChLwhyngUzH_IPFgopb2p6dbSPkYu9QphXrmBsOikJOUqRFK2xktTmGD3SlVKl9SJRbr-fi1PCZm9kuT1aTpbL383XxAWWOYeXYhKmOQlYxR3dNk682VTaNJUSp03bCEDAsuMlhHza7-gNs5LbPIrS7az27BsLmx30eqgaM4pHC5_cYeyPBMCHORcONcpYh-IXbomyQWOcXUPBNjswlSp9HPlbY984ZLiOZSk7CwRqyr290TOXDLaCJYOEpPQwkj5GaywkfOtD3b0UCAsrTIVrtVl9-BwPSHk94BhWB5SqA5pQ5rz0dSEVNeX5kRq3iPZ4LSQeg-W2s7KOw.jpg

የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ የወጣው እጣ ውድቅ ተደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ20/80 እና የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ውድቅ አደረገ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ25 ሺሕ 491 ያወጣው የ20/80 እና 40/6 ላይ እጣ የወጣበት ሲስተም ላይ የተአማኒነት ጉድለት እንደነበር በመረጋገጡ ነው የወጣውን ዕጣ ውድቅ ያደረገው፡፡

ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ከዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ጋር በተያያዘ የተለያዩ ጥቆማዎች በመቅረባቸው የኦዲት ሥራ የጀመረው ከተማ አስተዳደሩ በባንክ የተላከውና ለእጣ እንዲውል ወደ ኮምፒዩተር የተጫነው ዳታ ልዩነቶች መገኘታቸውን መግለጹ ይታወሳል::

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሐምሌ 06 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply