የጋብቻ ውል እና የሕግ ዕይታው

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪኮቻችን በቀለ ደጀን እና አበባ ተክሌ ናቸው። ሁለቱ ባለታሪኮች በድንገት ይተዋወቃሉ። እየዋለ እያደረ ደግሞ በጣም ተቀራረቡ። አበባ ዘመናዊ ቤት፣ መኪኖች እና የንግድ ድርጅትም አላት። በቀለ በወቅቱ ከ50 ሺህ ብር ውጭ ምንም ዓይነት ሃብት እና ንብረት አልነበረውም። የበቀለ እና አበባ ግንኙነት እየዋለ እያደረ ሲሄድ ወደ ፍቅር ያድጋል። በመቀጠልም በአንድ ቤት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply